በ100 ዓመታቸው እሑድ ታኅሣሥ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር፣ ስድስት ቀናት የሚቆየው የቀብር እና የሽኝት ሥነ ሥርዐት ዛሬ ጀመረ። ...
"አፍ ማስያዣ" ገንዘብ መክፈል ክስ ቅጣት ለማስተላለፍ ጉዳዩን የያዙት ዳኛ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥተዋል። ያልተጠበቀ እንደሆነ በተነገረለት የዳኛው እርምጃ መሰረት ፣ ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ...
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር የሀገሪቱ ጦር በዩክሬን ምሥራቃዊ ሉሃንስክ ግዛት ውስጥ የምትገኘውን ናዲያ የተባለችውን መንደር መቆጣጠሩን እና በዩናይትድ ስቴትስ የተሰሩ ስምንት አታካምስ ሚሳኤሎችን ...
በኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ሞሀመድ የተመራ የከፍተኛ ልዑካን ቡድን ዛሬ ሶማሊያን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ የተደረገው ሁለቱ ሀገራት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሚና ዙሪያ ያለውን ያልጠራ ሁኔታ ...
የደቡብ ኮሪያ መርማሪዎች ተከሳሹን የአገሪቱ ፕሬዝደንት ዩን ሶክ ዮል በቁጥጥር ሥር ለማድረግ የነበራቸውን ሙከራ አቁመዋል። መርማሪዎቹ ሙከራውን የተውት ፕሬዝደንቱን ከመኖሪያ ቤታቸው ለመያዝ ያደርጉት ...
በሶማሊያ አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ተልዕኮ ከአል ሻባብ ጋራ ለሚያደርገው ፍልሚያ እንደምትተባበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በቅርቡ ወደ ሶማሊያ እንደሚሰማራ በመጠበቅ ላይ ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋራ የፈጸመቸው የባሕር በር አቅርቦትን የተመለከተ ...
ሚያንማር ከብሪታንያ ነፃ የወጣችበትን 77ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የሀገሪቱ ወታደራዊ መንግስት ከ6,000 በላይ እስረኞች በምህረት ፈትቷል።የሌሎች እስረኞች ቅጣት መጠንም ቀንሷል። ወታደራዊው መንግስት በህዝብ ከተመረጠው የአንግ ሳን ሱ ኪን አስተዳደር ስልጣን ከነጠቀበት የአውሮፓዊያኑ የካቲት 2021 ጀምሮ ...
ዩናይትድ ስቴትስ ላስ ቬጋስ ከተማ በተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሆቴል ደጃፍ በቴስላ ሳይበር ትራክ መኪና ፍንዳታ የሞተው ግለሰብ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት አባል ነው ብለው ባለሥልጣናት ...
ጋና በመላው ዓለም የሚገኙ ጥቁሮችን ወደ ሀገሯ እንዲመጡ በመጋበዝ ላይ ስትኾን፣ በቅርቡም 524 ለሚሆኑና በአብዛኛው ጥቁር አሜሪካውያን ለኾኑ ሰዎች ዜግነት ሰጥታለች። ጋና ከአምስት ዓመታት በፊት “የመመለስ ዓመት” የሚል ተነሳሽነት ከጀመረች ወዲህ የተሰጠ ከፍተኛው የዜግነት ቁጥር መሆኑም ታውቋል። ተነሳሽነቱ ...
"አቦል ደሞዜ" የተባለ የዲጂታል ብድር እና ቁጠባ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። በሙከራ አገልግሎት ላይ የቆየ መኾኑ የተገለጸው "አቦል ደሞዜ" ለተቀጣሪ ደመወዝተኛ የኅብረተሰብ ክፍል አገልግሎት ...
President Joe Biden announced action to block Japanese firm Nippon Steel's proposed $14.9 billion purchase of U.S. Steel, ...
አይቮሪ ኮስት ትላንት ማክሰኞ ለዐስርት ዓመታት በሀገሯ የቆዩ የፈረንሳይ ወታደሮች ሀገሯን ለቀው እንዲወጡ በመጠየቅ ከቀድሞ ቅኝ ገዢያቸው ጋራ ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ያቋረጡ የአፍሪካ ሀገራትን ...