"የያዝነውን ትግል ግን ቸል ብለን አንተውም” ብለዋል። ባይደንን የተኩት አዲሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከእርሳቸው በፊት የነበሩት ዲሞክራቱ ፕሬዝዳንት ባይደን ያደረጉትን “ሙሉ በሙሉ እና ጨርሶ ...
የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ምክር ቤት ትላንት ሰኞ ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ ቀጣዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኾነው እንዲያገለግሉ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። በዚህም ሩብዮ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ...
ወደፊት ለአፍጋኒስተን የሚሠጥ የገንዘብ ድጋፍ፣ በሥልጣን ላይ የሚገኙት የታሊባን መሪዎች በሃገሪቱ የሚገኙትን የአሜሪካ ጦር መሣሪያዎች በመመለሳቸው ላይ እንደሚወሰን ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ...
"ምክንያት ላይ የተመሠረተ የአስተሳሰብ አብዮት" ጥሪ በማቅረብ፣ በሚፈልጉት መንገድ የአሜሪካን የፖለቲካ ምሕዳር ለመለወጥ በርካታ አስፈፃሚ ትዕዛዞችን መፈረም እንደሚጀምሩ ተናግረዋል፡፡ ትረምፕ ቃለ ...
ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ሰኞ 47ኛ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ሆነው ቃለ መሐላቸውን ፈጽመዋል። 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት እና በጆ ባይደን የተሸነፉት ትረምፕ ከአራት ዓመታት በኋላ በ47 ...
በ2024ቱ ምርጫ ዶናልድ ትረምፕ ሕዝባዊውንም ኾነ ኢሌክቶራል ካሌጅ ተብለው የሚጠሩትን የአስመራጮች ድምፅ አሸንፈው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ትረምፕን ለድል ያበቋቸው በርካታ ጉዳዮችና ሁኔታዎች እንዳሉ የፖለቲካ ተንታኞችም ሆነ የትረምፕ ደጋፊዎቻቸው ያስረዳሉሉ። ትረምፕ ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ በ34 ወንጀሎች ...