በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ዙሪያ የተቀሰቀሰው ከባድ የሰደድ እሳት አደጋ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ሆኖ በመቀጠል ወደ ተለያዩ አካባዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል። ከባለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በርካታ ቦታዎችን ...
በ2025 መጀመሪያ ከፍተኛ ተጠቃሚዎች ካሏቸው ማህበራዊ ትስስር ገጾች መካከል የሜታ ኩባንያ አካል የሆነው ፌስቡክ ከ 3 ቢሊየን በላይ ወርሀዊ ተጠቃሚዎችን በመያዝ በአለም ላይ ቀዳሚው ነው፡፡ ዩትዩብ ...
ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የምትመራው አሜሪካ ለዩክሬን የ 60 ቢሊዮን ሴኩሪቲ ...
ሀሰን ሼክ ባለፈው አመት የካቲት ወር በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ከተሳተፉ ወዲህ ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፕሬዝዳንቱ ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት የሁለትዮሽ እና ...
ባለፈው ወር በኤሜሬትስ ከአርሰናል ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ባደረጉት ጨዋታ ለተከታታይ ሶስት ጊዜ በመድፈኞቹ በመሸነፍ መጥፎ ታሪክ የጻፉት ቀያይ ሰይጣኖቹ፤ በነገው ዕለት ለበቀል ወደ ሜዳ ይገባሉ ሲል ...
የሀማስ ታጣቂዎችን ሞት በሪፖርቱ ውስጥ ያልተካተተ ሲሆን በነዚህ ጊዜ ውስጥ በሃማስ የሚመራው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አውጥቶት የነበረው የሟቾች ቁጥር 37,877 ነው፤ ይህም የሟቾችን ቁጥር በ41 ...
ዳኛው ጀስቲስ ጁዋን መርቻን በ78 አመቱ ትራምፕ ላይ ያሳለፉት ቅጣል አልባ የጥፋተኝነት ፍርድ ትራምፕ ወደ ኃይትሀውስ ለመግባት ሲያደርጉ በነበረው ጥረት ላይ ጥላ አጥልቶ የነበረውን ጉዳይ ፋይል ...
የደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ቬንዙዌላ ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያደረገች ሲሆን ባለፉት 12 ዓመታት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት ኒኮላስ ማዱሮ ምርጫውን እንዳሸነፉ አውጀዋል ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ አፍሪካዊያን ስደተኞች እንዳሉ የሀገሪቱ ስደተኞች ምክር ቤት ዓመታዊ ሪፖርት ያሳያል፡፡ በዚህ ተቋም ...
2024 ሞቃታማ አመት ሆኖ በሪከርድነት መመዝገቡን የአለም የሜትሮሎጂካል ድርጅት (ደብሊው ኤም ኦ) ቃል አቀባይ በርካታ ቀጣናዊ የአየር ንብረት ተቆጣጣሪ ተቋማት ግኝት የያዙ አጠቃላይ ሪፖርት ...
ትራምፕ ምርጫውን ማሸነፋቸው ከታወቀበት ህዳር ወር በኋላ ባሉት ጥቂት ቀናት የቻይናው ፕሬዝዳንት በበዓለ ሲመታቸው ላይ እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበው ነበር፡፡ ትራምፕ በበዓለ ሲመታቸው ላይ የቻይናው ፕሬዝዳንት ...
የአል ናስር አጥቂ ከሽልማቱ በኋላ ስለቀድሞ ክለቡ ዩናይትድ፣ ቪኒሺየስ ጁኒየር እና ፔፕ ጋርዲዮላ አስተያየቱን ሰጥቷል ...